ይህ ምስል አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በጎርጎራ የሚሰራውን ሪዞርት ያሳያል?
Kamlaknesh Yasin2021-02-19T15:32:46+00:00ይህ ምስል አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በጎርጎራ የሚሰራውን ሪዞርት ያሳያል?
ይህ ምስል በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ መሆኑን ያሳያል?
admin2021-02-22T09:54:00+00:00ከ91 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት KUSH Kingdom የተባለ የፌስቡክ ገጽ “በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ ነው” ከሚል ጽሁፍ ጋር የቀድሞውን የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ወታደሮችንና ፖሊሶችን የሚያሳዩ ሶስት ፎቶግራፎች ለጥፏል።
በኤርትራ አሻ ጎልጎል ተከማችተው የሚታዩት ተሽከርካሪዎች ከትግራይ ክልል ተሰርቀው የተወሰዱ ናቸው?
admin2021-02-22T09:57:52+00:00በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።