በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም ጤንነት ዙርያ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚፃፈው ምን ያህል እውነት ነው?

2021-02-19T14:03:30+00:00

በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም ጤንነት ዙርያ ማህበራዊ ሚድያ

በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም ጤንነት ዙርያ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚፃፈው ምን ያህል እውነት ነው?2021-02-19T14:03:30+00:00

በማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት የተናፈሰው ወሬ ምንድን ነው?

2021-02-19T14:04:04+00:00

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው እንዲገነዘብ ለማሳሰብ እንወዳለን” በማለት የጠ/ሚር ፅ/ቤት ከደቂቃዎች በፊት አስታውቋል።

በማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት የተናፈሰው ወሬ ምንድን ነው?2021-02-19T14:04:04+00:00

ይህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የፌስቡክ ገጽ ነው?

2021-02-22T09:50:48+00:00

ይህ ከ67 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት እና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ስም የተከፈተ የፌስቡክ ገጽ ሀሰተኛ ነው።

ይህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የፌስቡክ ገጽ ነው?2021-02-22T09:50:48+00:00

“የትግራይ ክልል ዎና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል?”

2021-02-22T09:49:16+00:00

"መልቀቂያ አላስገባሁም፣ ስራዬን በመስራት ላይ እገኛለሁ!"-- ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስገብተዋል የሚል ፅሁፍ በተለይ ትዊተር ላይ እየተሰራጨ ይገኛል።

“የትግራይ ክልል ዎና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል?”2021-02-22T09:49:16+00:00

ይህ ፎቶ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን ነው?

2021-02-22T09:48:09+00:00

ከፎቶዎቹ ጋር ተያይዞ የቀረበው ጹሁፍ እ.አ.አ በ2001 በአውሮፕላን አደጋ እንደሞቱ የሚነገርላቸው ኮ/ል ኢብራሂም በቀድሞው የሱዳን ፕሬዝደንት ኡመር አልበሽር ትዕዛዝ ከመሬት በታች በሆነ ድብቅ እስር ቤት ሲማቅቁ እንደነበሩ ያትታል።

ይህ ፎቶ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን ነው?2021-02-22T09:48:09+00:00

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅስቃሴውን እንዲሁም መቀመጫውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አዙሯል?

2021-02-22T09:56:33+00:00

"Ghana Stories" የተባለ የትዊተር አካውንት የአፍሪካ ህብረት ከአጉራዊ የንግድ ቀጠና ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና እንዳዞረ አስነብቧል፣ በርካቶችም መረጃውን አጋርተውታል። በዚህም መሰረት ጋና ተጠቃሚ እንደምትሆን ተገልጿል።

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅስቃሴውን እንዲሁም መቀመጫውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አዙሯል?2021-02-22T09:56:33+00:00
Go to Top