በቅርቡ በአሜሪካ እክል ያጋጠመው የቦይንግ 777 አውሮፕላን ጉዳይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ይመለከተው ይሆን?

2021-02-23T10:12:48+00:00

በቅርቡ በአሜሪካ እክል ያጋጠመው የቦይንግ 777 አውሮፕላን ጉዳይ የኢትዮጵያ

በቅርቡ በአሜሪካ እክል ያጋጠመው የቦይንግ 777 አውሮፕላን ጉዳይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ይመለከተው ይሆን?2021-02-23T10:12:48+00:00

በዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ታግዶ የነበረ ገንዘብ በጆ ባይደን አስተዳደር አሁን ላይ ለኢትዮጵያ እንዲለቀቅ ተደርጓል?

2021-02-19T14:01:06+00:00

በዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ታግዶ የነበረ ገንዘብ በጆ ባይደን አስተዳደር

በዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ታግዶ የነበረ ገንዘብ በጆ ባይደን አስተዳደር አሁን ላይ ለኢትዮጵያ እንዲለቀቅ ተደርጓል?2021-02-19T14:01:06+00:00

አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል?

2021-02-19T14:02:35+00:00

አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት

አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል?2021-02-19T14:02:35+00:00

ትናንት በአራት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዙርያ በተሰራው ዘገባ ፋና እና ኢቢሲ የሚጋጭ እና የተለያየ መረጃ አቅርበዋል፣ ትክክለኛው የቱ ይሆን?

2021-02-19T14:03:11+00:00

ትናንት በአራት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዙርያ በተሰራው ዘገባ ፋና

ትናንት በአራት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዙርያ በተሰራው ዘገባ ፋና እና ኢቢሲ የሚጋጭ እና የተለያየ መረጃ አቅርበዋል፣ ትክክለኛው የቱ ይሆን?2021-02-19T14:03:11+00:00

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶክዮ ኦሎምፒክ ላትሳተፍ ትችላለች?

2021-02-19T14:03:57+00:00

በቅርቡ የ5,000 ሜትር ሪከርድን ስፔን፣ ቫሌንሽያ ላይ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በመጪው ቶክዮ ኦሎምፒክ መሳተፏ አጠራጣሪ እንደሆነ የሚገልፁ የተለያዩ መልእክቶች ከትናንት ጀምሮ ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተላለፉ ይገኛሉ።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶክዮ ኦሎምፒክ ላትሳተፍ ትችላለች?2021-02-19T14:03:57+00:00

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ዙሪያ ምን አሉ?

2021-02-22T09:53:26+00:00

ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከህገወጥ ድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ ተቋሙ አሳስቧል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ዙሪያ ምን አሉ?2021-02-22T09:53:26+00:00

በትግራይ ክልል አንዳንድ ቦታዎች የስልክ አገልግሎት በድጋሜ የተቋረጠበት ምክንያት ምንድን ነው?

2021-02-22T09:50:04+00:00

ትናንት ከሰአት በሗላ ጀምሮ በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት እንደገና ስለመቋረጡ የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭተዋል።

በትግራይ ክልል አንዳንድ ቦታዎች የስልክ አገልግሎት በድጋሜ የተቋረጠበት ምክንያት ምንድን ነው?2021-02-22T09:50:04+00:00

ከሁለት ሳምንት በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተላከው 3 ሺህ ኩንታል እህል ለተፈናቃይ ዜጎች እስካሁን ለምን አልደረሰም?

2021-02-22T09:57:05+00:00

ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን እርዳታ መላኩ ይታወሳል። ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እንዲደርስ የተላከው 8.6 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው 3 ሺህ ኩንታል እህል በአሶሳ ዞን ሆሞሻ ወረዳ በሚገኝ መጋዝን እንዲራገፍ መደረጉን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እና በአዲስ ማለዳ ጋዜጣ የቅሬታ ድምጾች ተሰምተው ነበር።

ከሁለት ሳምንት በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተላከው 3 ሺህ ኩንታል እህል ለተፈናቃይ ዜጎች እስካሁን ለምን አልደረሰም?2021-02-22T09:57:05+00:00
Go to Top