የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ አቋረጠ፣ ግማሹን ቀነሰ ወዘተ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
admin2021-02-22T09:57:42+00:00ኢትዮጵያ ቼክ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ሀላፊ የሆኑትን አምባሳደር ዮሀን ቦርግስታምን በጉዳዩ ዙርያ አነጋግሯል።
ኢትዮጵያ ቼክ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ሀላፊ የሆኑትን አምባሳደር ዮሀን ቦርግስታምን በጉዳዩ ዙርያ አነጋግሯል።
በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ካሉ የኤርትራውያን የስደተኞች ካምፖች ወጥተው ወደ አዲስ አበባ የገቡ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ መጀመሩን ገልጿል፣ ይህም ስደተኞቹ አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያገኙ ያስችላል ብሏል።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ እንቅፋት ይሆኑብኛል ያላቸውን ጉዳዮች ዘርዝሯል።
ከዚህ በፊትም የከተማውን ሕዝብ ሰላም ለመንሳት በተደጋጋሚ ውሃ እንደተበከለ ተደርጎ በሀሰት ይወራ እንደነበር የአገልግሎቱ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በሪሁን አለሙ ለአብመድ ተናግረዋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ዛሬ ለኢትዮጵያ ቼክ እንዳሳወቁት ተያዙ ተብለው በሚዲያዎች የተጠቀሱት ግለሰቦች በትግራይ ክልል የሚገኙ "ዋናዎቹን የህወሃት ሰዎች" የተመለከተ አይደለም።